arari.gov.et Report : Visit Site


  • Ranking Alexa Global: # 11,072,175

    Server:Apache/2.0.63 (Unix)...

    The main IP address: 213.55.96.149,Your server Ethiopia,Dire Dawa ISP:New ISP Services  TLD:et CountryCode:ET

    The description :joomla! - the dynamic portal engine and content management system...

    This report updates in 29-Aug-2018

Technical data of the arari.gov.et


Geo IP provides you such as latitude, longitude and ISP (Internet Service Provider) etc. informations. Our GeoIP service found where is host arari.gov.et. Currently, hosted in Ethiopia and its service provider is New ISP Services .

Latitude: 9.5930595397949
Longitude: 41.866111755371
Country: Ethiopia (ET)
City: Dire Dawa
Region: Dire Dawa
ISP: New ISP Services

the related websites

    link.springer.com araihelmet-europe.com atari.com 

HTTP Header Analysis


HTTP Header information is a part of HTTP protocol that a user's browser sends to called Apache/2.0.63 (Unix) DAV/2 containing the details of what the browser wants and will accept back from the web server.

Transfer-Encoding:chunked
Set-Cookie:0e095a30d7c919187745ae5d5aeb1c25=e8d1c13068c103c17ee99aaa71941f43; path=/, ja_nickel_tpl=ja_nickel; expires=Sun, 18-Aug-2019 21:39:15 GMT; path=/
Expires:Mon, 1 Jan 2001 00:00:00 GMT
Server:Apache/2.0.63 (Unix) DAV/2
Last-Modified:Tue, 28 Aug 2018 21:39:16 GMT
Connection:close
Pragma:no-cache
Cache-Control:post-check=0, pre-check=0
Date:Tue, 28 Aug 2018 21:39:14 GMT
P3P:CP="NOI ADM DEV PSAi COM NAV OUR OTRo STP IND DEM"
Content-Type:text/html; charset=utf-8

DNS

soa:ns1.telecom.net.et. postmaster.ethionet.et. 2011082210 600 1800 1209600 3600
ns:ns1.telecom.net.et.
ns2.telecom.net.et.
ipv4:IP:213.55.96.149
ASN:24757
OWNER:EthioNet-AS, ET
Country:ET
mx:MX preference = 10, mail exchanger = mail.telecom.net.et.

HtmlToText

skip to content home about us research center related link research institutions higher education other link resource agricultural open journals online trianing digital library syatem documents download contact us news and advertiz news advertisment publication feedback anouncment vacancy faq director general director dupty general director more... more... more... more... more... more... more... more... more... more... more... more... more... more... more... « 01 02 03 04 05 06 07 08 09 10 11 12 13 14 15 » pause frontpage slideshow | copyright © 2006-2010 joomlaworks, a business unit of nuevvo webware ltd. tuesday, 17 april 2018 14:04 administrator በቅድመ ማስፋትና ማስተዋወቅ ስራ ማዕከላት ተሸለሙ የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት መጋቢት 14 ቀን 2010 ዓ.ም በአካሄደው የስራ አመራር ኮሚቴ ስብሰባ በ2009/2010 ዓ.ም የመኸር ወቅት በተካሄዱ የቅድመ-ማስፋትና የማስተዋወቅ ስራዎች የተሻለ አፈፃፀም ያሳዩ ሁለት ማዕከላት እንዲሸለሙና ዕውቅና እንዲሰጣቸው ወስኗል፡፡ በዚህም ውሳኔ መሰረት የስራ አመራር ኮሚቴው ያወጣቸውን የማወዳደሪያ መስፈርቶች ማለትም 1ኛ. ስፋት ያለው የቴክኖሎጅ ቅድመ ማስፋትና ማስተዋወቅ (የቦታ ስፋት በሄ/ር፣የተካሄዱ የመስክ ቀናት ብዛት፣በመስክ ቀኑ ላይ የተገኙ ተሳታፊዎች ብዛት፣የተዋወቁ ቴክኖሎጅዎች ብዛት በዓይነት)፣ 2ኛ. የሚዲያ ሽፋን ብዛት፣ 3ኛ. ወሳኝ አካላትን (ከወረዳ እስከ አገርአቀፍ) በመስክ ቀናት ማሳተፍ፣ 4ኛ. ከሚመለከታቸው አጋር አካላት እና የወረዳ እና የዞን ባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅታዊ አሰራር በመፍጠር መስራት፣ 5ኛ. ጎልቶ የወጣና ተጽዕኖ የፈጠረ ቴክኖሎጅ፣ 6ኛ. የቴክኖሎጅው ተቀባይነትና ቀጣይነት፣ የተቋቋመው የውድድር ኮሚቴ ገምግሞ የሚለኩና የሚጨበጡ በማድረግ ውድድሩን አካሂዷል፡፡ በውድድሩም መሰረት የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል 1ኛ በመውጣት የ5 ላፕቶፕ ኮምፒዩተር መግዣ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር የተሸለመ ሲሆን የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል ደግሞ 2ኛ በመውጣት የ2 ላፕቶፕ ኮምፒዩተር መግዣ 40,000 (አርባ ሺህ) ብር ተሸልሟል፡፡ የሽልማቱን ዓላማ በተመለከተ ኢንስቲትዩቱ በ2010/2011 ዓ.ም የመኸር ወቅት ማዕከላቱ ስራውን የበለጠ አጠናክረው በማሰቀጠል የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ለማድረግና ሌሎች ማዕከላት የነሱን ፈለግ በመከተል የተሻለ ስራ ሰርተው ተሸላሚ እንዲሆኑ ለማነሳሳት መሆኑን በመግለጽ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡ tuesday, 17 april 2018 13:59 administrator የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በወንበርማ ወረዳ የሚያከናውናቸው የምርምር ስራዎች የሴቶችን እኩል ተጠቃሚነት ያረጋገጠ መሆኑን ገለፀ የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከአነስተኛ እና ጥቃቅን የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጋር /smis/ በመተባበር የሚያከናውናቸው የተለያዩ የምርምር ስራዎች የሴቶችን እኩል ተጠቃሚነት ሙሉ በሙሉ ያረጋገጡ መሆኑን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት በ26/07/2010ዓ.ም የተካሄደውን የመስክ ቀን ዋቢ አድርጎ አስታወቀ፡፡ በአዴት ግብርና ምርምር ማዕከል የወራሚት አትክልትና ፍራፍሬ ምርምር እና ማሰልጠኛ ንዑስ ማዕከል ዳይሬክተርና የአትክልትና ፍራፍሬ ተመራማሪ አቶ ምንውየለት ጀምበሬ እንደተናገሩት ንዑስ ማዕከሉ በ5 ወረዳዎች በወንበርማ ዚንጊኒ & በደ/አቸፈር ገልዳ & በዳንግላ ዙማ & በአየሁ ጓጉሳ ኪማራ እና በደብረ ኤልያስ ሽንብሪት ላይ በአነስተኛ መስኖ ልማት አውታሮችን በመጠቀም በአትክልት በተለይም በቲማቲም ኮቸሮ እና ሚያ እንዲሁም በሽንኩርት አዳማ ሬድ እና ቦምቤ ሬድ በተባሉ ዝርያዎች ላይ በቤተሰብ ደረጃ የተቀናጀ እና ሙሉ የአመራረት ፓኬጆችን ይዞ በመስራት ላይ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ተመራማሪው አክለውም በምርምሩ አባወራው እና እማወራዋ ሁለቱም በእኩል አፈፃፀም ላይ እንደሚገኙ እና ሴቶች መስራት እንደሚችሉ አርዓያ የሆነ ስራ መሆኑን በመጠቆም አጠቃላይ ስራው በአርሶ አደሩ ላይ ተስፋ እና ይሁንታን ያገኘ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ አጠቃላይ ውይይቱን የመሩት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩ ይታፈሩ እንደተናገሩት የአነስተኛ እና ጥቃቅን መስኖ ልማት ፕሮጀክት ወንበርማ ወረዳ /ዚንጊኒ/ ጨምሮ በ8 የተለያዩ ወረዳዎች ላይ ከወራሚት ንዑስ ማዕከል ጋር በመተባበር የመስኖ ምርምርና ልማት ስራዎችን እየሰራ መሆኑን ገልፀው ፕሮጀክቶቹ ተግባራዊ ከሆኑባቸው መካከል የአንዱን ወረዳ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችን በተመለከቱበት ወቅት ወዘናቸው እና ውበታቸው እንደሚያምር ተናግረው ይህም የመስኖ ስራ ውጤት በመሆኑ ቤት ውስጥ ዓመቱን ሙሉ የሚዘገንና የሚቆርስ እህል እንዳለ አመላካች መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ነገር ግን ይህ ተግባር ብዙ ቦታ ስለማይስተዋልና አብዛኛዎቹ አርሶአደሮች የተለያየ ሰብል & አትክልትና ፍራፍሬ ከማምረት ይልቅ አንድ ዓይነት ሰብል ላይ ብቻ የሚያተኩሩ በመሆናቸው ከዚንጊኒ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ትምህርት በመውሰድ የተለያዩ አትክልትና ፍራፍሬ ምሳሌ ሽንኩርትንና ቲማቲምን በምግባቸው በመጨመር መመገብና ልጆቻቸውንም በመመገብ ብሩህ አዕምሮ ያለው ትውልድ ማውጣት እንዳለባቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ዳይሬክተሩ አክለውም የአካባቢው ማህበረሰብ ዚንጊኒን የመሰለ ቦታ ይዞ መራብና የሰው እጅ ተመልካች መሆን እንደሌለበት ይልቅ የተለያዩ የተሻሻሉ የማንጎ & የአቮካዶና የሙዝ ዝርያዎችን በማልማት ጎጡን እንደ ይጎዲ የሙዝ መንደር የሚጎበኝ አርዓያ ቦታ ለማድረግ የልማት ስራ ቢሰራና ባለው አነስተኛ ጓሮ ደግሞ ጎመኑንና ካሮቱን ማምረት ቢችል የምግብ ዋስትናውን ከማረጋገጥ ባለፈ ተረፍረፍ ያለ ምርት ማምረት ሲቻል የገቢ ምንጭ ሊሆንና ኢኮኖሚን ሊደግፍ እንደሚችል ምክረ-ሃሳብ ለግሰዋል፡፡ በምርምሩ ተሳታፊ ሴት አርሶ አደር ቦሰና በሬ አዳማ ሬድ የተባለውን የሽንኩርት ዝርያ ከማግኘት ባሻገር በቦይ የማጠጣት ዘዴን መጠቀም ከጀመሩ ወዲህ ጉልበት እንደቆጠበላቸው እና የውሃ ብክነትን እንደቀነሰላቸው በመጠቆም በፊት ከሚጠቀሙት የማጥለቅለቅ ዘዴ በቦይ የማጠጣት ዘዴን መጠቀማቸው የሽንኩርቱ ስር በውሃ እንዳይሸረሸር @ ለጸሃይ እና ለምች እንዳይጋለጥና አፈሩም በውሃ ተጠርጎ እንዳይሄድ እንዳደረገ በመግለጽ አሰራሩ አዋጭ እና ወደፊትም ይህንኑ ዘዴ እንደሚጠቀሙ አስታውቀዋል፡፡ ሌላው አርሶ አደር መለሰ ሞላልኝ ኮቸሮ የተባለውን ቲማቲም ዝርያ መስኖን በመጠቀም የዘሩ ሲሆን የሰብሉን ቁመና ከበፊቱ አሰራርና ከሀገረሰቡ ዝርያ ጋር ሲያወዳድሩት የተሻለ አቋም እንዳለው እና በአሰራሩ ሂደትም ደስተኛ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ አርሶአደሩ አክለውም ባህላዊው አሰራር ምን ያህል ሲጎዳቸው እንደቆየ ያሳለፉትን ጊዜ በትካዜና በፀፀት ከገለጹ በኋላ የዚንጊኒ ማህበረሰብ ስራውን በማየት በቀጣይ በዘርፉ ለመሰማራት እቅድ እንዳለው ጠቁመዋል፡፡ በተጨማሪም በማጠቃለያ ውይይቱ ላይ አዳዲስ ዝርያዎችና ድህረ ምርት ቴክኖሎጅዎች ስለሚቀርቡበት ፣ ከስነ-አመጋገብ ጋር ተያይዞ በወረዳው ያለውን ጎላ ያለ ችግር መፍታት የሚያስችል የምርምር ውጤት ስለሚመከርበት ፣ ፍራፍሬ ላይ ሙከራ ስለሚካሄድበት ፣ ዘላቂ ድጋፍና ክትትል ስለሚደረግበት እና ቀጣይ በሚካሄዱ ሰርቶ ማሳያ እና የቅድመ ማስፋት ስራዎች እንዲሁም የመስክ ቀናት ላይ የሴቶችን ተሳትፎ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ሰፊ የሃሳብ ልውውጥ ከተደረገና የመፍትሄ ሃሳብ ከተጠቆመ በኋላ የዕለቱ የመስክ ቀን ተጠናቅቋል፡፡ በመስክ ምልከታው ላይ ከአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ሃላፊዎች & ተመራማሪዎችና ባለሙያዎች @ ከወራሚት ንዑስ ማዕከል ተመራማሪዎች @ ከአነስተኛ እና ጥቃቅን የመስኖ ልማት ፕሮጀክት /smis/ የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች @ ከወንበርማ ወረዳ አስተዳዳሪዎችና የቀበሌ ግብርና ባለሙያዎች @ የአካባቢው ማህበረሰብና ጥሪ የተደረገላቸው ሌሎች እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ tuesday, 17 april 2018 12:23 administrator ጫት በሚያስከትለው ችግሮች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ከአብክመ ጤና ቢሮ ወረደውን መመሪያ መሰረት በማድረግ የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ጫት በሚያስከትላቸው አሉታዊ ተጽዕኖዎች ላይ ለሰራተኞቹ በዳንግላ ከተማ ስልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናውን የሰጡት በኢንስቲትዩቱ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሙሉጌታ አለማየሁ ሲሆኑ በስልጠናው ወቅትም የጫት ታሪካዊ አመጣጥ @ ጫት መቃም የሚያስከትላቸው ችግሮች @ በአሁኑ ወቅት ማህበረሰቡ እና መንግስት በጫት ያላቸውን አመለካከት እና ሌሎች ተያያዥ በጤና & በኢኮኖሚ & በፖለቲካና ማህበራዊ ግንኙነት ርዕሰ ጉዳዮችን ዳስሰዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አቅራቢው እና አወያዩ የተለያዩ በርካታ ምሳሌዎችንና ተሞክሮዎችን እያነሱ ለሰራተኛው ሰፊ ግንዛቤ አስጨብጠዋል፡፡ ሰልጣኞችም ከስልጠናው ትልቅ ትምህርት እንዳገኙ እና ለጫት የነበራቸው የተሳሳተ አመለካከት ተቀርፎ ጫት መቃም ትልቅ ሁለንተናዊ ጉዳት እንዳለውና የሚቅሙ ጓደኞቻቸውንም ለመምከርና ለማስተማር ተነሳሽ መሆናቸውንም ጨምረው ገልጸዋል፡፡ last updated ( tuesday, 17 april 2018 12:31 ) friday, 30 march 2018 11:30 administrator technology multiplication & seed research directorate director friday, 23 march 2018 14:54 administrator የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለሴት ሰራተኞች የህፃናት ማዋያ መክፈቱን አስታወቀ የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የክልሉ ብሎም የአገሪቱ የጀርባ አጥንት እና የእድገት ምሰሶ የሆነው የግብርና ዘርፍ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎች እና የተሻሻሉ አሰራሮችን በመጠቀም ውጤታማ ሆኖ የኢኮኖሚ ልማት እንዲፋጠንና የክልሉ ህዝብ የተሻለ ኑሮ እንዲመራ ለማድረግ ሚናውን በመወጣት ላይ ያለ ተቋም ነው፡፡ ኢንስቲትዩቱ በዚህ ብቻ ሳይወሰን በቅርቡ በኢንስቲትዩቱ የሚገኙ ሴት ሰራተኞች በሙሉ አቅማቸው ስራቸውን እንዲሰሩ እና ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ለማድረግ የህፃናት ማዋያ ከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩ ይታፈሩ የህፃናት ማዋያ የመከፈቱን ዓላማ በተመለከተ አንደኛ አሁን ካለው የሰራተኛ እጥረት አንፃር ሴት የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ስራቸውን በተረጋጋ እና ውጤታማ በሆነ መንፈስ እንዲያከናውኑ ለማድረግ ሲሆን ሌላኛው ምክንያት ደግሞ ተተኪው ትውልድ ማለትም ህፃናቱ በሰዓት የእናት ጡት ጠብተው እና በቅርበት በእናቶቻቸው ክትትል አግኝተው ጤናማ እና ባለብሩህ አዕምሮ ሆነው እንዲያድጉ ለማድረግ መሆኑን አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡ ዳይሬክተሩ አክለውም መዋያው በመከፈቱ እና የተቋሙ ሰራተኞች ልጆቻቸውን ለስራቸው ቅርብ በሆነ ቦታ እንዲያውሉ መደረጉ ህፃናት ያላቸው ሴት ሰራተኞች የመንግስትን የስራ ሰዓት ከመሸራረፍ ጀምሮ ስራን በተረጋጋ መንፈስ እስከ ማከናወን ድረስ ለውጥ መኖሩን እና የኢንስቲትዩቱ ሴት ሰራተኞች ብቻ ሳይሆኑ ኢንስቲትዩቱም በተዘዋዋሪ ተጠቃሚ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ የህፃናት ማዋያው የሚያስፈልገውን ቁሳቁስ አሟልቶ በሙሉ አቅም አገልግሎት መስጠት ከጀመረም 2 ወራትን ያስቆጠረ ሲሆን የኢንስቲትዩቱ ሰራተኛ እና የእድሉ ተጠቃሚ የሆኑት ወ/ሮ ሙሉነሽ ዘየደ እና ወ/ሮ ትዕግስት አያሌው የህፃናት ማዋያው በመከፈቱ የተሰማቸውን ስሜት እንደሚከተለው ገልፀዋል፡፡ "በሰራተኛ እጦት ምክንያት በጣም ችግር ላይ ነበርን፤ ኢንስቲትዩቱ ለችግራችን የደረሰልን በመሆኑ በጣም ተደስተናል፤ ስራችንን እና ሃላፊነታችንን በተረጋጋ መንፈስ በሚገባ እየተወጣን ነው፤ ለኢንስቲትዩቱም ትልቅ ምስጋና አለን” ብለዋል፡፡ ሌላኛዋ የእድሉ ተጠቃሚ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኛ እና የህፃናት ማዋያው የእናቶች ተወካይ ወ/ሮ ዘርትሁን ዋጋው በበኩላቸው ካለው ወቅታዊ የሰራተኛ እጥረት አኳያ & ህፃናቱን በሚያስፈልጋቸው ድጋፍ ሁሉ በቅርበት ሆኖ ክትትል ለማድረግ (ሰራተኛ እንኳን ቢኖር በአግባቡ እና በሰዓቱ ከእናቶች መገኘት ያለበትን ግልጋሎት ስለማያገኙ) & በምሳ ሰዓት ወደ ቤት ሲኬድ ከታክሲ ግፊያ እና ከፀሀዩ ቃጠሎ መዳናቸውን ጠቅሰው ከሁሉም በላይ ስራቸውን በአግባቡ ተረጋግተው እንዲሰሩ እና ሃላፊነታቸውን ለመወጣት እንዳገዛቸው በመግለጽ ከዚህም ባሻገር የስራ ሰዓት መሸራረፍን ከማስቀረት አንፃር ተቋሙ ትልቅ አርዓያነት ያለው ተግባር በመፈፀሙ ይበል የሚያሰኝ እርምጃ መውሰዱን ተናግረዋል፡፡ በመጨረሻም ሁሉም አስተያየት ሰጭዎች እና የእድሉ ተጠቃሚዎች ኢንስቲትዩቱ ያደረገውን መልካም አርዓያነት በመከተል ሌሎችም ተቋማት ለሰራተኞቻቸው ተሞክሮውን ቢያሰፉት ለሴት ሰራተኞቻቸው ትልቅ እገዛ ከማድረግ ባለፈ የስራ አቅም እንደሚሆንም ጨምረው አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ amhara agricultural research institute opened child day care center amhara agricultural research institute // has opened a child day care center for it’s female staffs. the aim of the opening of the child day care center is to minimize the female staff’s burden due to the declining availability of servants throughout the region and to help children to get breastfeeding on time from their mothers. all users of the service are grateful to arar’s for its commitment in opening child day care center which is an exemplary work to be adopted by other regional institutions. last updated ( tuesday, 17 april 2018 14:02 ) more articles... 2018 annual agricultural research review workshop field day on chickpea held workshop held

URL analysis for arari.gov.et


http://www.arari.gov.et/index.php?option=com_content&view=section&layout=blog&id=42&itemid=60
http://www.arari.gov.et/index.php?option=com_content&view=section&layout=blog&id=29&itemid=45
http://www.arari.gov.et/index.php?option=com_content&view=section&layout=blog&id=23&itemid=42
http://www.arari.gov.et/index.php?option=com_content&view=section&layout=blog&id=5&itemid=5
http://www.arari.gov.et/index.php?option=com_content&view=section&layout=blog&id=3&itemid=7
http://www.arari.gov.et/#ja-content
http://www.arari.gov.et/index.php?option=com_jdownloads&view=viewcategories&itemid=2
http://www.arari.gov.et/index.php?limitstart=25
http://www.arari.gov.et/index.php?option=com_content&view=section&layout=blog&id=2&itemid=4
http://www.arari.gov.et/index.php?option=com_content&view=section&layout=blog&id=28&itemid=47
http://www.arari.gov.et/index.php?limitstart=30
http://www.arari.gov.et/index.php?limitstart=15
http://www.arari.gov.et/index.php?limitstart=35
http://www.arari.gov.et/index.php?limitstart=10
http://www.arari.gov.et/index.php?option=com_content&view=section&layout=blog&id=15&itemid=28

Whois Information


Whois is a protocol that is access to registering information. You can reach when the website was registered, when it will be expire, what is contact details of the site with the following informations. In a nutshell, it includes these informations;

Go to top

Mistakes


The following list shows you to spelling mistakes possible of the internet users for the website searched .

  • www.uarari.com
  • www.7arari.com
  • www.harari.com
  • www.karari.com
  • www.jarari.com
  • www.iarari.com
  • www.8arari.com
  • www.yarari.com
  • www.arariebc.com
  • www.arariebc.com
  • www.arari3bc.com
  • www.arariwbc.com
  • www.ararisbc.com
  • www.arari#bc.com
  • www.araridbc.com
  • www.ararifbc.com
  • www.arari&bc.com
  • www.ararirbc.com
  • www.urlw4ebc.com
  • www.arari4bc.com
  • www.araric.com
  • www.araribc.com
  • www.ararivc.com
  • www.ararivbc.com
  • www.ararivc.com
  • www.arari c.com
  • www.arari bc.com
  • www.arari c.com
  • www.ararigc.com
  • www.ararigbc.com
  • www.ararigc.com
  • www.ararijc.com
  • www.ararijbc.com
  • www.ararijc.com
  • www.ararinc.com
  • www.ararinbc.com
  • www.ararinc.com
  • www.ararihc.com
  • www.ararihbc.com
  • www.ararihc.com
  • www.arari.com
  • www.araric.com
  • www.ararix.com
  • www.ararixc.com
  • www.ararix.com
  • www.ararif.com
  • www.ararifc.com
  • www.ararif.com
  • www.arariv.com
  • www.ararivc.com
  • www.arariv.com
  • www.ararid.com
  • www.araridc.com
  • www.ararid.com
  • www.araricb.com
  • www.araricom
  • www.arari..com
  • www.arari/com
  • www.arari/.com
  • www.arari./com
  • www.ararincom
  • www.ararin.com
  • www.arari.ncom
  • www.arari;com
  • www.arari;.com
  • www.arari.;com
  • www.ararilcom
  • www.araril.com
  • www.arari.lcom
  • www.arari com
  • www.arari .com
  • www.arari. com
  • www.arari,com
  • www.arari,.com
  • www.arari.,com
  • www.ararimcom
  • www.ararim.com
  • www.arari.mcom
  • www.arari.ccom
  • www.arari.om
  • www.arari.ccom
  • www.arari.xom
  • www.arari.xcom
  • www.arari.cxom
  • www.arari.fom
  • www.arari.fcom
  • www.arari.cfom
  • www.arari.vom
  • www.arari.vcom
  • www.arari.cvom
  • www.arari.dom
  • www.arari.dcom
  • www.arari.cdom
  • www.araric.om
  • www.arari.cm
  • www.arari.coom
  • www.arari.cpm
  • www.arari.cpom
  • www.arari.copm
  • www.arari.cim
  • www.arari.ciom
  • www.arari.coim
  • www.arari.ckm
  • www.arari.ckom
  • www.arari.cokm
  • www.arari.clm
  • www.arari.clom
  • www.arari.colm
  • www.arari.c0m
  • www.arari.c0om
  • www.arari.co0m
  • www.arari.c:m
  • www.arari.c:om
  • www.arari.co:m
  • www.arari.c9m
  • www.arari.c9om
  • www.arari.co9m
  • www.arari.ocm
  • www.arari.co
  • arari.gov.etm
  • www.arari.con
  • www.arari.conm
  • arari.gov.etn
  • www.arari.col
  • www.arari.colm
  • arari.gov.etl
  • www.arari.co
  • www.arari.co m
  • arari.gov.et
  • www.arari.cok
  • www.arari.cokm
  • arari.gov.etk
  • www.arari.co,
  • www.arari.co,m
  • arari.gov.et,
  • www.arari.coj
  • www.arari.cojm
  • arari.gov.etj
  • www.arari.cmo
Show All Mistakes Hide All Mistakes